የ17 ቀናት ጭንቀት ምላሽ አገኘ

በታይላንድ ለ17 ቀናት ዋሻ ውስጥ የቆዩት ሕጻናትና የእግር ኳስ አሰልጣኛቸው የባሕር ኃይል አባላት ባደረጉት ሦስት ቀናት የፈጀ እልህ አስጨራሽ የነፍስ አድን ሥራ በሕይወት ወጥተዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE