የህወሃት አባላት ያልሆኑ የጦር ጀነራሎች በአስከፊ ኑሮ ውስጥ ናቸው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 3/2010) በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ማንነትን መሰረት ባደረገ የማግለል ርምጃ  የህዉሐት አባላት ያልሆኑ የጦር ጀነራሎች ከሰራዊቱ ያለጡረታ እየተገፉ በአስከፊ ኑሮ ውስጥ ማለፋቸውን አንድ የጦር ጄኔራል ለኢሳት ገለጹ። በተለያዩ የሰራዊቱ የግምገማ መድረኮች የሕወሃት የበላይነትን በተመለከተ የሚነሱ አስተያየቶች ዋጋ ሲያስከፍሉ መቆየታቸውንም  አስታውሰዋል። በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በመረጃ ዋና መምሪያ የትንተና እና ፕሮዳክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር በመሆን ሲያገለግሉ የቆዩት …

The post የህወሃት አባላት ያልሆኑ የጦር ጀነራሎች በአስከፊ ኑሮ ውስጥ ናቸው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE