የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ኤርትራ ለመሄድ ጠየቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 3/2010) የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ከአስመራ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ጠየቀ። ለኤርትራ እግር ኳስ ፌደሬሽን በተላከ ደብዳቤ ላይ እንደተገለጸው የተጀመረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር በሁለቱ ከተሞች የእግር ኳስ ክለቦች መሀል በአስመራ የወዳጅነት ግጥሚያ ለማደረግ ተፈልጓል። የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ ያስተላለፈው ውሳኔ በከተማው ከንቲባ በአቶ ተቀባ ተባባል …

The post የፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ቡድን ኤርትራ ለመሄድ ጠየቀ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE