በአማራ ክልል ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ቅሬታ እየተሰማ ነው፡፡

በአማራ ክልል ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ቅሬታ እየተሰማ ነው፡፡ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) በአማራ ክልል ከመሬት ልማት እና አስተዳደር ጋር በተያየዘ ከፍተኛ ቅሬታ እየታየ መሆኑን የክልሉ ቅሬታ ሰሚ አቶ ሰይድ ሁሴን አስታወቀዋል፡፡ አቶ ሰይድ በስድስት ወር ሪፖርታቸው አመቱን ሁሉ የቅሬታ ምንጭ ሁኖ ያለው መሬት ነው ብለዋል፡፡ አመቱን ሁሉ ከይዞታ …

The post በአማራ ክልል ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ቅሬታ እየተሰማ ነው፡፡ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE