የሶማሌው ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ፣ ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣባቸውን መግለጫ እንዲያስተባብል ያስገደዱትን በቅርበ የተፈታ እስረኛ “በበቂ ሁኔታ አላስተባበለም”በማለት ዳግም እንዲታሰር አዘዙ

የሶማሌው ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ፣ ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣባቸውን መግለጫ እንዲያስተባብል ያስገደዱትን በቅርበ የተፈታ እስረኛ “በበቂ ሁኔታ አላስተባበለም”በማለት ዳግም እንዲታሰር አዘዙ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የእስርት ዕዛዝ የወጣበት ሙሀመድ አብዱላሂ ጉዴ ሕይወቱን ለማትረፍ ከአካባቢው ተሰውሯል። ዓለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሂዩማን ራይትስ ዎች ከጥቂት ቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ ጠቅላይ ሚኒስትር …

The post የሶማሌው ክልል ርዕሰ መስተዳድር አብዲ ኢሌ፣ ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣባቸውን መግለጫ እንዲያስተባብል ያስገደዱትን በቅርበ የተፈታ እስረኛ “በበቂ ሁኔታ አላስተባበለም”በማለት ዳግም እንዲታሰር አዘዙ። ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) የእስርት ዕዛዝ የወጣበት ሙሀመድ አብዱላሂ ጉዴ ሕይወቱን ለማትረፍ ከአካባቢው ተሰውሯል። appeared first on ESAT Amharic.