ኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪካቸውን መቀየራቸውን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ

ኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪካቸውን መቀየራቸውን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ ( ኢሳት ዜና ሃምሌ 3 ቀን 2010 ዓ/ም ) ጠ/ሚኒስትሩ ለኤርትራው ፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ በጻፉት ደብዳቤ ፣ ሁለቱ አገራት መራርና አውዳሜ ጊዜ ማሳለፋቸውን ጠቅሰዋል። አሁን ያ የታሪክ ምዕራፍ ተዘግቶ ሁለቱ አገራት አዲስ የሰላም ግንኙነት መጀመራቸውም ጠ/ሚኒስተሩ ገልጸዋል። በሁለቱ አገራት መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ኢትዮጵያ ዝግጁ ናት …

The post ኢትዮጵያና ኤርትራ ታሪካቸውን መቀየራቸውን ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለጹ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE