በረሃማነትና ታላቁ አረንጓዴ ግንብ

በረሃማነት የዓለማችን ስጋት ከሆነ ሰነበተ። የዓለም የሕዝብ ቁጥር እየጨመረ መሄዱ፤ የማገዶ ፍላጎትና የእርሻ ቦታ መስፋፋት የደን መመናመን እያስከተለ በረሃማነቱን እያባባሰው መሆኑን ምሁራን ይናገራሉ። አፍሪቃ የሳህልና ሰሃራ አካባቢን በረሃ ተምሳሌታዊ በሆነ አረንጓዴ ግንብ የማካለል ሀሳብ ከተጠነሰሰ 10 ዓመታት አልፈዋል። እስካሁን ምን ተሠራ?…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE