የኢትዮ-ኤርትራ ግንኙነት እና የአዉሮጳ ሕብረት

የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ የተፈራረሙትን ሥምምነት እንደሚደግፍ የአዉሮጳ ሕብረት እስታወቀ።የሕብረቱ ቃል አቀባይ እንዳታወቁት ሕብረታቸዉ የሁለቱ ሐገራት ሠላማዊ ግንኙነት እንዲጠናከር የሚችለዉን ሁሉ ያደርጋል…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE