በጀርመን በውጭ ዜጎች ግድያ የተከሰሰው ቡድን የፍርድ ሂደት

ፖሊስ ሰዎቹ ከአደንዛዥ እጽ ዝውውር  ወይም ከቡድን ወንጀል ጋር በተያያዘ ነው የተገደሉት ይል ነበር። ይህ የፖሊስ አስተያየት እንደ ጠበቃ ፎን ዴር ቤርንስ ከተቋማዊ ዘርኝነት ጋር የሚስተካከል ነው በተለይ ከግድያዎቹ ጋር በተያያዘ የጀርመን የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚና እስከ ምን ድረስ እንደነበረ ግልጽ ለማድረግ የፖለቲካ ፍላጎት አለማሳየቱ።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE