የኢትዮትጵያና የኤርትራን የሰላም ስምምነት ዩናይትድ ስቴትስ አደነቀች

ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮትጵያና በኤርትራ መካከል የተፈረመውን የሰላም ስምምነት እንደምታደንቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ማይክ ፖምፔዮ አስታወቁ።

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE