በሚቀጥለው ሳምንት ወደ አሥመራ በረራ ሊጀመር ነው

ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን የሚያሻሽሉ እርምጃዎችን መውሰዳቸውን ተከትሎ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በረራ ሊጀምር ነው።