በጃፓን ጎርፍ የመቶ ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

በጃፓን ካለፈው ሐሙስ ጀምሮ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ ወንዞች ግድባቸውን ጥሰው መንደሮችን በማጥለቅለቃቸው 2 ሚሊዮን ዜጎች ተፈናቅለዋል።