የተቃውሞ ሰልፍ በቤይሩት

ሊባኖስ ዋና ከተማ ቤይሩት ከ137 በላይ ሰዎች የገደለው ከባድ ፍንዳታ ያስቆጣቸው ተቃዋሚ ሰልፈኞች ትናንት ማታ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል።

መሃል ቤይሩት የሚገኘው ፓርላማው ደጃፍ የተሰባሰቡትን ተቃዋሚዎች አድማ በታኝ ፖሊሶች የበተኑዋቸው ሲሆን ተቃዋሚዎች መሃል አንዳንዶቹ ፖሊሶቹ ላይ ድንጋይ ወርውረዋል ቁሳቁስችንም በእሳት ለኩሰዋል።

ብዙዎች ሊባኖሳውያን ፍንዳታው የደረሰው በፖለቲካ ልሂቃኑ ሙ…