የእነአቶ ጃዋር መሃመድ ጉዳይና በዋስ የተለቀቁ ጋዜጠኞች

አቶ ጃዋር መሀመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ እና አቶ ሐምዛ አዳነን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ዛሬ ፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበዋል።

ችሎቱ አቃቤ ሕግ በከፈተው የቅድመ ምርመራ መዝገብ ላይ የምስክሮች ቃል እንዲሰማ ለነሃሴ 4/2012 ዓ.ም መቅጠሩን የህግ አቶ ከድር ቡሎ ገልፀዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ጋዜጠኛ መለሰ ዲሪብሳ፣ ከንያዊው ጋዜጠኛ…