ከቤንሻንጉል ጉምዝ ከ2 ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ መውጣቱ ተገለፀ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በጉባ ወረዳ አልመሀል ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች በማንነታችው ላይ ያተኮረ ጥቃት እንደተፈፀመባቸው ዛሬ ተናግረዋል። 

የቀበሌዋ ነዋሪዎች ትናንት ከረፋዱ 5 ሠዓት ላይ በእርሻ ማሳዎቻችው ላይ እንዳሉ የታጠቁ ሰዎች ጥቃት ሊያደርሱባቸው ሲሉ ሸሽተው እንዳመለጡና ታጣቂዎቹ ንብረታቸውን በእሳት እንዳወደሙባቸው ገልፀዋል። ከሁለት ሺህ በላይ ሰው አካባቢውን ለቅቆ…