በኢንተርኔት መዘጋት ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ታጣለች


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

በኢትዮጵያ ለሁለት ሳምንት ሙሉ ለሙሉ የተቋረጠው የኢንተርኔት አገርልግሎት ሀገሪቱን በቀን ከ 4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እንደሚያሳጣት ‘ኔት ብሎክስ’ የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት አስታውቋል። መንግስት አገልግሎቱን ያቋረጠው ሁከትና ብጥብጥ እንዳይባባስ፣ ብሎም የሰዎችን ሕይወትና ንብረት ከጥቃት ለመጠበቅ መሆኑን ቢገልፅም፣ መንግስትን ጨምሮ በኢንተርኔት ግንኙነት ላይ ጥገኛ ሆነው የሚሰሩ የ…