የህወሓት ባለስልጣናት እንዲለቀቁ ተወሰነ 


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የፌደራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ የቀጠሮ ችሎት ፖሊስ 14 ቀናት ጊዜ የጠየቀባቸዉ የህወሓት ከፍተኛ አመራር አባላት እና አንድ የደህንነት ሹም የፖሊስ ጥያቄ ዉድቅ በማድረግ ከአምስት እስከ ስድስት ሺህ ብር ዋስትና አስይዘዉ እንዲለቀቁ በየነ። …