የሰው ንክኪ የማይፈልገው የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

የፈጠራ ስራዎች የሰዎችን ህይወት ከማሻሻል ባለፈ የሀገርን ኢኮኖሚ በማሳደግ ረገድም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።በተለይ እንደ ኢትዮጵያ በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት የሀገር ውስጥ የፈጠራ አቅምን መጠቀም ጥቅሙ የጎላ ነው። የዛሬው የሳይንስና ቴክኖሎጅ ዝግጅትም ከሰው ንክኪ ነጻ የሆነ የእንጀራ መጋገሪያ ማሽን ከፈጠረ አንድ ወጣት ቆይታ ያደርጋል።…