ትራምፕ ወደ ትላልቅ የአሜሪካ ከተሞች በመቶዎች የሚቆጠሩ የፌደራል ኃይሎችን ሊያዘምቱ ነው

ፕሬዝዳንት ትራምፕ የምርጫ ቅስቀሳ በተጋጋለበት ወቅት ወንጀልን ለመከላከልና “ደም መፋሰስን ለማስቀረት” በርካታ የፌደራል ኃይሎችን በዲሞክራቶች ወደ ሚመሩ ከተሞች እንደሚልኩ ቃል ገቡ።…