የማእከላዊ እስር ቤት ሰቆቃ – በተፈፀመብኝ ለመናገርና ለመስማት የሚከብድ ኢሰብዓዊ ሥቃይ ራሴን ችዬ መንቀስቀስ የማልችል ሰው ሆኛለሁ

ዮናስ ጋሻው ደመቀ ባለፈው ሣምንት ከእስር የተፈታ ወጣት “በተፈፀመብኝ ለመናገርና ለመስማት የሚከብድ ኢሰብዓዊ ሥቃይ ዛሬ ከዊልቸርና ክራችስ (ከወንበርና ከምርኩዞች) ውጪ ራሴን ችዬ መንቀስቅቀስ የማልችል ሰው ሆኛለሁ” ይላል።

ዮናስ ጋሻው በእስር ቤት በደረሰበት ሰቆቃ እግሮቹ ተጎድተዋል! የሚንቀሳቀሰው በክራንች ነው።

ዮናስ በእስር ላይ እያለ በቂ ሕክምና ባለማግኘቱ እግሩ መታጠፍ አቁሟል። አንደኛው እግሩም እየባሰበት ነው።

ዮናስ ከደረሰበት ጉዳት አንፃር በቂ ሕክምና ካላገኘ ሁለቱም እግሮቹ መንቀሳቀስ እንደሚያቆሙ ተነግሮታል። በመሆኑም እገዛ ያስፈልገዋል!

ዮናስን ማገዝ የምትፈልጉ:_

ዮናስ ጋሻው ደመቀ
አባይ ባንክ
የባንክ ደብተር ቁጥር 1151012403200010

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE