“የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር ልጆች በመሆናችን ብቻ መታሰርና መንገላታችን ያሳዝናል” ቦንቱ በቀለ።

እንደ አባቴ በእኩልነት፣ በዲሞክራሲ፣ ሃሳብን በነጻነት በመግለጽን የማምን ሰው ነኝ። ሁሌም ኢፍታሃዊነትን፣ አድሏዊነትን የምጠላ፣ የምቃወም ሰው ነኝ” የምትለው ቦንቱ በቀለ፣ ምንም አይነት የፖለቲካ ተሳትፎ በየትኛውም ድርጅት ውስጥ እንደሌላት ለቢቢሲ ተናግራለች።…