እንወራረድ፡- የጦፈው የውርርድ ንግድ በአዲስ አበባ

“አራት መቶ ብር አስይዤ ፣11 የሚሆኑ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን ውጤት ቀድሜ በመተንበይ 34ሺ ብር አሸንፌ አውቃለሁ፡፡ ሌላም ጊዜ 5000ሺ ብር ተበልቼያለሁ” ናትናኤል ተክሉ…