በአሜሪካ ከዛፍ ላይ ተሰቅሎ የተገኘው ኢትዮጵያዊው አማኒ ሞት ያስነሳው ጥያቄ

አማኒ በአሜሪካ ውስጥ አስራ አምስት አመታትን እንዲሁም በዚች አለም ላይ ደግሞ ሃያ አመታትን ብቻ ነው መኖር የቻለው። ሊውስ ሞሪስ ፓርክ በሚባል ስፍራም ዛፍ ላይ ተሰቅሎም ሰኔ 21፣ 2012 ዓ.ም ሞቶ ተገኘ።…