ኢትዮጵያ በሁከት ማግስት

ከዚሕ ቀደም ለደረሰዉ ለጥፋት ሁነኛ መፍትሔ ባለመበጀቱ የጎሳና የኃይማኖት ጥላቻን እኩይ ትርክት ሲጋት ያደገዉ ወጣት፣ታዛቢዎች እንደሚሉት፣ ፖለቲከኞች «ጃስ» ባሉት ቁጥር በጥፋት ማግስት ለሌላ ጥፋት ይዘምታል።ሰሞኑንም ተደገመ።…