እስካሁን በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉ ፖለቲከኞች እነማን ናቸው?

የጠቅላይ አቃቤ ሕግ በድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ በአጠቃላይ 14 ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገ መሆኑን አስታውቋል። እነዚህም 11 ወንዶች እና 3 ሴቶች መሆናቸውን ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኀን በሰጡት መግለጫ ላይ አስታውቀዋል። ከዚህ ውጪ ከድምጻዊው ግድያ በኋላ በርካታ ፖለቲከኞች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል። ቢቢሲ እነዚህ ፖለቲከኞች እነማን …