በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ልዩ ዞን በቦምብ ጥቃት 5 ሰዎች መቁሰላቸውን የአማራ ክልል አስታወቀ

ድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ከተገደለ በኋላ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ልዩ ዞን በታጣቂዎች ጥቃት መፈጸሙን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተመስገን ጥሩነህ እንዳሉት ጥቃቱ የተፈጸመው ደዌ ሐረዋ በተባለ ወረዳ ነው። በባቲ ከተማ በተወረወረ ቦምብ አምስት ሰዎች መቁሰላቸውን የክልሉ ባለሥልጣናት ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል…