10ኛው ክልል መሆኑን ያረጋገጠው የሲዳማ ክልል የመጀመርያውን ጉባኤ አካሄደ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት 10ኛው ክልል መሆኑን በቅርቡ ያወጀው የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት ዛሬ የመጀመርያውን ጉባዔውን አድርጓል ። ጉባኤው የክልሉን ህገ መንግስት ይፋ አድርጓል፤ እንዲሁም  ርዕሰ መስተዳድርም ሰይሟል ።…