በአዳማ ከተማ ሶስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች ቆሰሉ

በአዳማ ከተማ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ሶስት ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆሰሉ። በአዳማ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ደሳለኝ ፈቃዱ “በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል። አብዛኞቹ የቆሰሉት በጥይት ነው። ሶስት ሰዎች ሞተዋል። አሁንም በአሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ አሉ” ብለዋል።…