የሃጫሉ ግድያን ተከትሎ በአዳማ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ አምስት ሰዎች ሞቱ

የድምጻዊ ሃጫሉን መገደል ተከትሎ ከዛሬ ማለዳ ጀምሮ በኦሮሚያ አንዳንድ ከተሞች ተቃውሞ የተቀሰቀሰ ሲሆን በዚህም የተነሳ ጉዳቶች መድረሳቸው እየተሰማ ነው።