ለ’አገራችን አፈር አብቁን’ ሲሉ የሚማፀኑት ኢትዮጵያውያን በሊባኖስ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሊባኖስ ለበርካታ አስርተ ዓመታት ታይቶ የማይታወቅ የኢኮኖሚ ድቀት መከሰቱን ተከትሎ በአገሪቱ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ይናገራሉ። በአገሪቱ ሕጋዊ የሆኑ ሠራተኞች ጭምር በአሰሪዎቻቸው እየተታለሉ፣ ደመወዛቸውን ሳይቀበሉ ጎዳና ላይ መጣላቸውን በቤሩት የሚገኘው ቆንስላ ለቢቢሲ አረጋግጧል። ኢትዮጵያውያኑን ኮሮናና የምጣኔ ሃብት ድቀት በሚፈትናት ሊባኖስ ዘርፈ ብዙ ችግሮች…