“ኮቪድ-19 በፍጥነት እየተዛመተ ነው” የዓለም የጤና ድርጅት

የፊት ጭምብል መጠቀም  ወይስ አለመጠቀም ዛሬ አሚሪካውያንን የከፋፈፈለ ጉዳይ ሆኗል

 ፊታቸውን አፍና አፍንጫቸውን በጭንብል ሳይሸፈኑ ደጅ ዝር የማይሉ አሉ ሳይሸፈኑ የሚዘዋወሩም አሉ

ጉዳዩ አብዝቶ ያሳሰባቸው የቴክሳስ ክፍለ ግዛት ዘጠኝ ከተሞች ከንቲባዎች ለነዋሪዎቻቸው በጻፉት ደብዳቤ እባካችሁ ያለጭንብል አትውጡ ብለው አጥበቀው መማጸናቸውን ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ዘግቧል

“ቫይረሱ መዛመቱ…