ዕድሜ ጠገቧ የጥድ መፃሕፍት ቤት መደብር ባለቤት አቶ ተስፋዬ አዳል

በዓለም አቀፍ ዘንድ ታዋቂነትን ያገኙ የውጭ ሀገራትን መፃሕፍት ማንበብ የፈለገ ማንኛውም ሰው ጋንዲ ወደምትገኘው አነስተኛ መደብር ነበር የሚሮጠው። ባለቤቱ አቶ ተስፋየ አዳልም በኪራይ የአንባቢውን ፍላጎት ለማሟላት እድሜያቸውን ሙሉ ሰርተዋል። እድሜያቸውና ጊዜ ተደጋግፈው ያሳይዋቸውን እንዲህ ነግረውናል።…