ከባድ የጤና ችግር ቢኖርባቸውም ከኮሮናቫይረስ የዳኑ ሰዎች ታሪክ

ሌሎች አሳሳቢ የጤና እክል ያለባቸው ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዝ በጣም አስፈሪ ነገር ሊሆንባቸው ይችላል። ምናልባትም ብዙዎች ስለዚህ ጉዳይ ሲያስቡ በጣም ሊጨነቁ ይችላሉ። ነገር ግን አስጊ የሚባል የጤና ሁኔታ ላይ ሆነው እንኳን ከቫይረስ እያገገሙ ያሉ ሰዎች አሉ። ብርዮኒ ሆፕኪንስም በከባድ የጤና ችግር ውስጥ ሆነው ቫይረሱን ማሸነፍ ከቻሉት መካከል አንዷ ስትሆን ታሪኳን እንዲህ ትናገራለች።…