«የነዳጅ ፍላጎት መቃዛቀዝ ክምችቱን አሳድጓል» የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

የኮሮና ተሕዋሲ ከተከሰተ ወዲህ ኢትዮጵያ የነዳጅ ፍጆታዋ መቀነሱን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት አስታወቀ። ድርጅቱ ካለፋት ሶስት ወራት ወዲህ የሃገሪቱ የቤንዚን ፍጆታ በ ሃያ በመቶ ፣ የአውሮፕላን ነዳጅ ደግሞ በ ሰባ በመቶ ቀንሷል ብሏል።…