ኢትዮጵያውያኑ ዶላር፣ ሥራ እና መመለሻ በጠፋባት ሊባኖስ

በሊባኖስ ከ100 በላይ ኢትዮጵያውያን በአሰሪዎቻቸው ጎዳና ላይ ተጥለዋል።የወደቁትን እኛ ለእኛ የተባለው የበጎ አድራጎት ማኅበርና የሊባኖስ መንግሥት ቢያነሱም ችግሩ ወደፊት ለሚከሰት ሌላ ቀውስ ማስጠንቀቂያ ይመስላል።የእኛ ለእኛ አባል የሆነችው መቅደስ «ዛሬ የተዋረድንው እንደግለሰብ ነው። ነገ የምንዋረደው እንደ ሀገር ነው» ስትል አስጠንቅቃለች…