በትግራይ ማይጨው በልዩ ሃይልና በወጣቶች መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ

የትግራይ ፖሊስ ፅጌረዳ ገረዓልታ ወረዳ የፈፀመው ኢ ሰብኣዊ ተግባር

የትግራይ ፖሊስ ፅጌረዳ ገረዓልታ ወረዳ የፈፀመው ኢ ሰብኣዊ ተግባር

የትግራይ ፖሊስ ፅጌረዳ ገረዓልታ ወረዳ የፈፀመው ኢ ሰብኣዊ ተግባር ሁሉም ዜጋ ሊያወግዘው የሚገባ ነው። ወዴት እየተሄደ ነው ?ፖሊስ የህዝብ ኣገልጋይ መሆን ኣለበት ! አምዶም ገብረስላሴ የዓረና ሕዝብ ግንኙነት እንደገለጸው።

በትግራይ ልዩ ሃይል ፖሊስና በማይጨው ወጣቶች መሃከል ግጭት ተፈጥረዋል። በግጭቱ ምክንያት የተጎዱ ሰዎች እንዳሉ፣ በርካታ ወጣቶች ወደ ፖሊስ ጣብያ እንደቱወሰዱ ታውቀዋል።

ግጭቱ በ4 ልዩ ሃይል ኣባሎች ሰክረው ወጣቶች ድብደባ በመፈፃማቸው መነሻ ሆኖ የተጀመረ ሲሆን ህዝቡ ተቆጥቶ ግብረመልስ በመስጠቱ ግጭቱ እንዳጋጠመ ታውቀዋል።

የከተማዋ ህዝብ ልዩ ሃይል በወጣቶች የሚወስዳቸው ያልተመጣጠነ እርምጃ በመማረሩ ከፍተኛ ቁጣው በመቀስቀሱ “የትግራይ ልዩ ሃይል ከከተማችን ይውጣ” መፈክር እንዳሰማም ታውቀዋል።

Amdom Gebreslasie