ቆይታ በሚኒሶታ ሁለት የንግድ ቤታቸውን በቃጠሎ ካጡት የቦሌ ሬስቶራንት ባለቤቶች ጋር

የአፍሪካ አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድ ኢ- ሰብዓዊ አሟሟት ተከተሎ በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በተነሱ ግጭቶች ሳቢያ በአሜሪካን ሃገር ሚኒሶታ ግዛት ሜኒያፖሊስ ከተማ ነዋሪ የሆኑት የቦሌ ሬስቶራንት ባለቤቶች ሁለት የንግድ ቤቶቻቸውን በቃጠሎ አጥተዋል፡፡ ይሁን እንጂ “ምንም እንኳን የዘመናት የላባችን ውጤት በመውደሙ ሃዘን ቢሰማንም በምንም ዓይነት ግን ከሰው ሕይወት ጋር አይወዳደርም” ይላሉ፡፡
ከ…