የትግራይ ፓርቲዎች ስለ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ምን ይላሉ?

ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የተባለው ፓርቲ የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ከሕገ መንግስታዊነት ይልቅ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ብሎታል፡፡ የትግራይ ዴሞክራሲ ፓርቲ በበኩሉ የምክር ቤቱ የውሳኔ ሀሳብ ደግፏል፡፡ ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የፌደሬሽን ምክር ቤት ያፀደቀው ውሳኔ በኢትዮጵያ የተጀመረው የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ሂደት ላይ አደጋን የደቀነ ብሎታል…