በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 129 ሰዎች ውስጥ 101 ሰዎች ከአዲስ አበባ ናቸው

በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 129 ሰዎች ውስጥ 101 ሰዎች ከአዲስ አበባ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።
ይህንን ተከትሎም በመዲናዋ የኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 444 መድረሱን የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ መረጃ ያመለክታል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማዋ የቫይረሱ ስርጭት በክፍለ ከተሞች ደረጃ የሚያመላክት መረጃ አውጥቷል።
የከተማ አስተዳደሩ ዝርዝር ሪፖርት እንደሚከተለው ቀርቧል፦