የኢትዮጵያ መንግሥት በአምነስቲ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ላይ ለቪኦኤ የሰጠው ምላሽ

የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን የሚያስከብረው ለህዝቡና ለፍትህ ሲል ነው ያሉት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይሎች አማካኝነት ይፈፀማል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ ያወጣው ሪፖርት ዝርዝር ጉዳይ ላይ ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተናግረዋል። 

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አዳነች አቤቤ…