ማጎ ስድስት ዝሆኖች ከገደሉ መካከል አንዱ የቀድሞ ባለሥልጣን ናቸው- የፓርኩ ኃላፊ

ባለፈው ሳምንት በማጎ ብሔራዊ ፓርክ ስድስት ዝሆኖቹን በመግደል ከተጠረጠሩ የአካባቢው ነዋሪዎች መካከል የቀድሞ የወረዳ ባለሥልጣን እንደሚገኙበት የፓርኩ ኃላፊ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። ስድስቱ ዝሆኖች ውኃ ለመጠጣት በፓርኩ ውስጥ ወደ ሚገኘው የማጎ ወንዝ ባቀኑበት በአካባቢው ማኅበረሰብ አባላት መገደላቸውን የፓርኩ ኃላፊ አቶ ጋናቡል ቡልሚ ተናግረዋል።…