በምዕራብ ትግራይ በመሬት ካሳ ጉዳይ ለተቃውሞ የወጡ ’45 ሰዎች ታሰሩ’

በትግራይ ክልል ምዕራብ ዞን ቆራሪት በምትባል ከተማ “የመሬት ካሳ ይከፈለን፤ የከብቶች መዋያ ቦታ ይሰጠን፣ የመሬት ይዞታ ባለቤትነት ይረጋገጥልን፤ በከተማዋ የመሬት ዴስክ ጽ/ቤት ይዋቀርልን” በሚል የጠየቁ ሰዎች ተቃውሞ ማሰማታቸውን ለቢቢሲ ተናገሩ።…