ለመጭው ምርጫ የመጨረሻ ሩጫ – ባሜሪካ

ለመጭው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ተፎካካሪ ዕጩዎችን ለመወሰን የሚያስችል ድምፅ መናገሻዪቱን ዋሺንግተን ዲሲ ጨምሮ ወደ አሥር በሚሆኑ ግዛቶች ድምፅ ይሰጣል።…