የአምነስቲ ሪፖርት ሚዛን ያልጠበቀና ሁኔታዎችን ያላገናዘበ ነው ሲል መንግሥት ወቀሰ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ተፈጽመዋል ብሎ ከሰሞኑ ያወጣው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ሪፖርት ሚዛኑን ያልጠበቀና በአገሪቱ ያለውን ሁኔታ ያልተገነዘበ ነው በማለት የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምላሽ ሰጥቷል።…