ትላንት ሌሊት በተለያዩ  የአሜሪካ  ከተሞት ዘረፋና  ብጥብጥ ተካሄደ

ትላንት ሌሊት በተለያዩ የአሜሪካ ከተሞች በተካሄዱት የተቃውሞ ሰልፎች የፖሊስ መኪኖችና የመንግስት ህንጻዎች በእሳት ጋይተዋል። የሱቆች መስኮቶች ተሰባብረዋል፣ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስወጡ እቃዎች ተዘርፈዋል። ሰላማዊ የነበሩት የተቃውሞ ሰልፎች ሁከት አዘል ሆነዋል። 11 የክፍላተ ግዛት አስተዳዳሪዎች የብሄራዊ ዘብ ወታደሮችን ለማንቀሳቀስ ተገደዋል። ዝርዝር ዘገባው ቀጥሎ ይቀ…