የትግራይ ክልል መንግሥት መግለጫ

ኢትዮጵያ መንግሥት አልባ ለመሆን ተቃርባለችና የዓለምአቀፍ ማኅበረሰብ የችግሩ መፍትሄ አካል ሊሆን ይገባል ሲል የትግራይ ክልል መንግሥት ገለጸ። የክልሉ መንግሥት የዛሬውን ግንቦት 20ን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ነው ይሄን የገለጸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።