119 ቤተ እስራኤላውያን ከኢትዮጵያ ወደ እስራኤል አቀኑ

400 ቤተ እስራኤላውያን የመውሰድ እቅድ አካል በሆነው ጉዞ 119 ቤተ እስራኤላውያን ወደ እስራኤል አቅንተዋል