የሥነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ባለስልጣናት ሐብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ ሥነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ባለስልጣናት ሐብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቀረበ። ተቋሙ ከዚህ ቀደም የሹማምንቱን ሐብት መመዝገቡን ገልጾ ነበር። እስካሁን ይፋ ያደረገው ነገር የለም። አሁን ያቀረበው ጥሪም ሰሚ ለማግኘቱ የሚታወቅ ነገር የለም።…