በአማራ ክልል የግራናይት ክምችት ተገኘ

በአማራ ክልል ከ40 ሚሊዮን ቶን በላይ የግራናይት ክምችት መገኘቱን የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ፤ የሀብቱ መገኘት ምርቱን ከውጭ ለማስገባት የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ እንደሚቀንስ ደግሞ አንድ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ተናግረዋል፡፡…