በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ሌላ የጤና ስጋት

በአማራ ክልል 25 ወረዳዎች የወባ ወረርሽኝ መከሰቱን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፤ እስካሁን ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በበሽታው መጠቃታቸውን ኢንስቲቲዩቱ ገልጿል። ቁጥሩ ባለፉት ዓመታት ከተመዘገቡት ሁሉ የላቀ ነው ሲል ሌላ የጤና ስጋት መደቀኑን አስታውቋል።…